በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 18, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 18, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዮ የኤለክሮኒክስ ዕቃዎች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 19, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 22, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 22, 2011 4:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 11,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ካልኦት ፅገና/

ትግራይ ልማት ማህበር ሓምሌ 29/1011 ዓ.ም ለሚያከብረው 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለድምቀት የሚያግዙ የተለያዩ የሕትመት ስራዎች ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 10, 2011 8:59 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 11, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የ ትግራይ ልማት ማሕበር ጨርጨር መለስተኛ ሆስፒታል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት በሎት እንድ ፤ እንዲሁም ቀለ፣ዓፀፃና ዓዲ ወያነ ኣንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ደግሞ በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 26, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 26, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 5, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 6, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ለመቐለ ዲስትሪከት እና ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ ማእከላት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚያገለግሉ አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፒክ አፕ በጨረታ አወዳድር ማከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 11, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 11, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ የኣህመድ ዴላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት በፕሮጀክቱ የሚያሰራቸው ስራዎች የሚውሉ ኤክስካቫተር /Dosan-340/ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 4, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 5, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

በቃሊቲ የኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ የጠጠር የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኤሲ የተገጠመለት ከ12 ሰው በላይ የመያዝ ኣቅም ያለው ቶዮታ ሚኒባስ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 4, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 5, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/