የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሰራተኞቹን ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ ስራ ቦታ ከስራ ቦታ ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሚያመላልስባቸው እና የቢሮ የሚያከናውንባቸው ሶስት መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 3, 2011 4:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 23, 2011 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ለ3ኛ ገዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ልማት ማህበር Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 30, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 14, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ዘመናዊ ቀፎ፣ የማር ሰምሎት፣ አይቲ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2011 3:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/

መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና እቃዎች እና ኣገልግሎቶችን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመጠገንና ማሰራትን ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 1, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 1, 2011 11:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ፅገና ተሽከርካሪ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ዘመናዊ ቀፎ፣ የማር ሰምሎት፣ አይቲ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2011 3:33 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የኣርማታ ኣብኩቶ ሙሌት እና ፎርም ወርክ ኣቅርቦት እና ማሸግ ስራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በሳብ ኮንትራክት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2011 8:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋውንዴሽን ኣፓርታመንት ፕሮጀክት ዓዲ-ሓ 16-11B ከ5ኛ እስከ 9ኛ ፎቅ ከፐይንት ሀውስ /pant house/ እና ስብሳቦሽ ከነመጓጓዣው የብሎኬት ግንብ ስራ ለማሰራት በዘርፉ የተሰማሩ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የሆኑትን የህንፃ ኮንትራክተር እና ጠቅላላ ኮንትራክተር የሆኑትን ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 5, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 5, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2011 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2011 10:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የትግራይ ክልል ትም/ቢሮ የተለያዩ መፅሐፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 9, 2011 8:45 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 10, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/