ፈልግ (Ctrl+/)
Tigrigna
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 6, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30000.00
ቦታ:
መቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 6, 2008 06:00 ከሰአት
የንፅህና ፅዳት እቃዎች
Print
Pdf
በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
የኣቅራቢዎች ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት ኣስተዳደር ኤጀንዲ ዌብሳይት የተመዘገበ
በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ ስፐስፌኬሽን መሰረተ ማቅረብ የሚችል
ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት /ተመዝጋቢ የሆነ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ
በኮሌጁ ስም ጨረታ ማስከበርያ በሁኔታ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 30,000 ማስያዝ የሚችል
ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 50 በመክፈል የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከ መቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስን ኮሌድ ዓይደር ግቢ በ ግ/ ን /ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መዉሰድ ይችላል
ጨረታዉ ኣየር ላይ የሚቆየዉ ጊዜ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን ከሰኣት 8 ፡30 ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ያለባቸዉ ሲሆን 15 ኛዉ ቀን ከሰዓት 8፡ 30 ተዘግቶ 9 ፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቼች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በ 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታለ
ጨረታዉ ኣሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማይስር የጨረታ ኣሸናፊ ድርጅቱ ያስያዘዉየጨረታ ማስከበርያ ኣይመለስም
ኮሌጁ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
መመለስ
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
ኮንስትራክሽን (301)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
ግብርና (198)
የግንባታ እቃዎች (1266)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
ማማከር (41)
ትምህርትና ስልጠና (27)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
ምግብና መጠጥ (175)
እግድ (56)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
ፈርኒቸር (230)
ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
ጤና (41)
የቤት ዕቃዎች (44)
ኢንሹራንስ (1)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
መሬትና ሊዝ (3)
ጥገና (81)
የህክምና ዕቃዎች (63)
መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የህትመት ስራዎች (110)
የማስታወቅያ ስራዎች (11)
ኪራይ (213)
ሽያጭ (333)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
መጋዝን (25)
እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
s