- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የኣቅራቢዎች ምዝገባ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት ኣስተዳደር ኤጀንዲ ዌብሳይት የተመዘገበ
- በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ ስፐስፌኬሽን መሰረተ ማቅረብ የሚችል
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት /ተመዝጋቢ የሆነ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ
- በኮሌጁ ስም ጨረታ ማስከበርያ በሁኔታ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 30,000 ማስያዝ የሚችል
- ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 50 በመክፈል የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላል
- ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከ መቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስን ኮሌድ ዓይደር ግቢ በ ግ/ ን /ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መዉሰድ ይችላል
- ጨረታዉ ኣየር ላይ የሚቆየዉ ጊዜ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ ቀን ከሰኣት 8 ፡30 ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ያለባቸዉ ሲሆን 15 ኛዉ ቀን ከሰዓት 8፡ 30 ተዘግቶ 9 ፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቼች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በ 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታለ
- ጨረታዉ ኣሸንፎ በወቅቱ ዉል ለማይስር የጨረታ ኣሸናፊ ድርጅቱ ያስያዘዉየጨረታ ማስከበርያ ኣይመለስም
- ኮሌጁ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
መመለስ