- ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ የንግድ ማህበረሰብ ኣባላት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በፋብሪካው ዋና መ/ቤት ከሚገኘው የፋይናንስ መመሪያ ቢሮ ድረስ በመምጣት የንብረቶቹ ዝርዝር የያዘ ሰነድ በመውሰድ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች የሚከተሉትን መመዘኛዎች ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
1 ተጫራቾች ህጋዊ የሆነና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ኣለባቸው፤ ለዚህም የሰነድ ማረጋገጫቸውን ኦርጂናልና ኮፒ ማቅረብ ኣለባቸው፡፡
2 ለጨረታ ያቀረቡትን ዕቃዎች መመልከት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በፋብሪካው ቅጥር ግቢ በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበተ ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
3 የምርቶችን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከፋብሪካችን ዋና መ/ቤት ከፋይናንስ መምሪያ ቀርበው የማይመለስ ብር 100.00 ከነቫቱ በመክፈል መውሰድ ይቻላሉ፡፡
4 ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉት ዕቃ ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ እስከ ሰኔ 19/10/2011ዓ/ም 8፡30 ሰዓት ድረስ በፋብሪካችን በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው፡፡
5 ጨረታው ሰኔ 19/10/2011ዓ/ም ልክ በ9፡00 ሰዓት በፋብሪካችን ዋና መ/ቤት ግዥና ኣቅርቦት መመሪያ ቢሮ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6 ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ብር 100000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ድሕሪት