የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በሕንጣሎ ኣላጀ ወረዳ በዓይባ ቀበሌ ኣንድ የኩሬ ማጎልበት /Spring development/ እና ኣንድ በእጅ የተቆፈረ የተሟላ የውሃ ጉድጓድ / hand dug well/ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:3000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:30.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 ቢያንስ ደረጃ 7 ፈቃድ ያላቸው GC and Water works የስራ ተቃራጮች፤

2 በተመሳሳይ የግምባታ ስራ በቂ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ይመረጣሉ፤

3 በዚህ ወቀት ካሰሩዋቸው የስራ ውሎች 70ፐርሰን ሰርተው ያጠናቀቁ፤

4 የ2010 ዓ/ም ግብር የከፈሉና የዓመት ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ::

5 ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::

6 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ 30.00 / ሰላሳ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::

7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 /ሶስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO በተለየ ፖስታ ኣሽገው ወይም በኣካል ይዘው መቅረብ የሚችሉ::

8 የግንባው የሳይት ርክክብ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ40 ቀናት ሙሉ በሙሉ ኣጠናቅቀው ማስረከብ የሚችሉ፤

9 ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ ኣለበት፤ ይህንን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል፤

10 የጨረታዉ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::

11 የጨረታዉ ሳጥን በ 8/09/2011 ዓ/ም ጥዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጥዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዳቸዉን በማሟለት በፖስታቸዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና የድርጅቱ ማህተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::

12 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

አድራሻ 05 ቀበሌ ኮንደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት

ለበለጠ መረጃ 0344-409751/0344-409752 መደወል ይቻላል፡፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ