በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ የተለያዩ የተሸከርከሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

ሰ/ዕ/ኢ/ሪ/መ/ግ/ጨ/ቁ 01/2011

1. የተለያዩ የተሸከርከሪ መለዋወጫ ዕቃዎች

2. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

በዚህ መሰረት በሥራው የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢና ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ኦጅናል ስለመሆናቸው ማስረጃ መስጠት የሚችሉ ድርጅቶ ይጋብዛል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን  ዝርዝር መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ በተ.ቁ. 1 ለተጠቀሰው ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) እና ለተ/ቁ. 2 ብር 50.00 (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቐለ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ሎጅስቲክስ መምሪያ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ  በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ግንቦት 01/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡



ለበለጠ ማብራሪያ፡-

 ስልክ ቁጥር 03-42-40-00-02 

• 0920-426802 

ድሕሪት
ጨረታ መደብ