ተ.ቁ | የእቃው ዓይነት | ዝርዝር መግለጫ | መለክያ | ብዛት | የኣ/ዋጋ | ጠ/ዋጋ | የሚራገፈበት ዋጋ |
1 | ለችግኝ ጣብያ የሚያስፈልግ ለም ኣፈር | በሜ3 | 160 | ዒላላ ፈልስ ጣብያ | |||
2 | ለችግኝ ጣብያ የሚያስፈልግ ፍግ/ባዩ ሰሎሪ/ | በሜ3 | 50 | ዒላላ ፈልስ ጣብያ | |||
3 | ባለ 24 ሴ.ሜ ፖሊትን ትዩብ ፕላስቲክ | በሜ3 | 5 | ዒላላ ፈልስ ጣብያ | |||
4 | ባ 16ሴ.ሜ ፖሊትን ትዩብ ፕላስቲክ | በሜ3 | 10 | ዒላላ ፈልስ ጣብያ |
1 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 03/05/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በዛወ ቀን 9:00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይከፈታል።
2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና 5000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በጥረገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ፤
ድሕሪት