ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን 19/7/2010 ጀምሮ እሰከ 26/7/2010 ዓም ከቀኑ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በማስገባት እንድተወዳደሩና እየጋብዝን ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 26/7/2010 ዓም ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማማላት የሚገባቸዉ ከ1-10 ተራቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናል
1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ
2 በብረት ስራ ህጋዊ ስራ ፈቀድ ያላቸዉ
2 የቫት ወይም TOT ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባታል
3 ቲን NO የተመዘቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ይሚቀረብ
4 የጨረታዉ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 መግዛት አለበት
5 የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ 10,000.00 ብር ማስያዝ ይኖርበታል
4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ከሌሉ የጨረታዉ ሰነድ የተማላ ከሆነ ይከፈታል
5 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪዉ ከጨረታዉ ዉጭ ይሆናል
6 ተጨራቾች የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይንም ከቫት በሃላ መሆኑን በግልፅ መቀመጥ አለበት
7 የጨረታዉ ሰነድ በኦርጀናል እና ኮፒ ለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ አለበት
ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ
አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ቢሮ ቁጥር 2
ድሕሪት