1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ : ከሚሸጠዉ ዕቃ ጋር ተዛማጅነት የፀና የንግድ ፈቃድ : ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እ (Clearance ) ና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል :: ካላነሱ የተያዘ ገንዘብ ለመንግስት ገቢሆኖ እቃዎ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል
ቦታ | የንብረቱ ዓይነት | የጨረታ ዓይነት | የምዝገባ ግዜ | ዋስትና CPO | የምዝገባ ግዜ | ጨረታ የሚከፈትበት(የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት |
መቐለ | የተለያዩ እቃዎች | ግልፅ | ከ21/6/2010 | 25,000.00 | 28/4/2010- | 3/7/2010 3:00 ሰዓት ከጥዋቱ ቦታ ኣካል ጉዳት ቢሮ |
መቐለ | የተለያዩ እቃዎች | ዝግ | ከ21/6/2010 | VAT ሳይጨምር ደንበኛዉ ከሚሰጠዉ ጠቅላላ ዋጋ 20% | 7/7/2010 | 10/7/2010 3:00 ሰዓት ከጥዋቱ ቦታ |
3 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት ለግልፅ ጨረታ 26-28/6/2010 ዓም ለዝግ ጨረታ 3-6/7/2010 ዕቃዎች ማየት የሚችል ሲሆን ለግልፅ ጨረታ የሚከፈተዉ እቃዉ የሚገኝበት አደራሽ እንዲሁም ለግዝ ጨረታ በሐወልቲ ከደደቢት ማይክሮፋናንስ አጠገብ የሚገኘዉ የፌደራል ገቢዎች ዋና ቢሮ ቁጥር 6 ኣዳራሽ መሆን መሆኑን እየገለፅን ለግልፅ ጨረታ የምዝገባዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 7 የስራ ቀናት ለግ ጨረታ 15 ተካታታይ ቀናት እንዱሁም የጨረታ ማስከበሪያ የማይመለስ 100 ብር ሰነዱ በመግዛት በጨረታዉ በኣካል በመገኘት መዉሰድ ትችላላችሁ
4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342411187
ድሕሪት