ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ልዕሊ 7 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ኣርብ ጥር 25, 2010 08:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:2%
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ኣርብ ጥር 25, 2010 09:00 ደ/ሰዓት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 በዘርፉ የ2010 ዓም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

2 የኣቅረቢነት : ቫት : ቲን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ 2 % ማስያዝ የምትችሉ

4 የታዘዘዉን ንብረት ጎማ አሸናፊዉ ሁኖ ሲገኙ 10 % ዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ዉል ካሰሩበት ቀነ ጀምሮ በ 10 ቀናተ ዉስጥ ወደ ራዛ ትራንስፖርት ኣክሲዩን ማህበር ማይጨዉ ከተማ ንበረቱ አጠቃልለዉ ማስገባት አለባቸዉ

5 ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆይበት ግዜ ከ 12/5/2010 ዓም እሰከ 25/5/2010 ዓም ሁኖ በመጨሻዉ ቀን 8:00 ሰዓት ታሸጎ ከሰዓት ባሃላ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ራዝ ትራንስፖርት ኣማ ማይጨዉ ከተማ ረታዉ ይከፈታል

6 ኩባንያችን ካዘዘዉ ስፔስፍኬሽን ዉጪ ያቀረበ ተወዳደሪ ቀባይነት የለዉም

7 ኩባንያችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስቁ 0914030212 ወይም 0914700398

 የዕቃዉ ዝርዝር

ቱቁ የዕቃዉ ዓይነት መለኪያ ብዛት ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ማብራሪያ
ብር ሳን ብር ሳን
1 የፊት እግር ጎማ ቀጭን ጥርስ Tyre (tubles) 315/8OR 22.5 ቁጥር 10
2 የፊት እግር ጎማ (ወፍራም ጥርስ) Tyre (tubles) 315/8OR22.5 ቁጥር 40
VAT
TotaL
ድሕሪት
ጨረታ መደብ