ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 25, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 25, 2010 09:00 ከሰአት
  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

1 በዘርፉ የ2010 ዓም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

2 የኣቅረቢነት : ቫት : ቲን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ 2 % ማስያዝ የምትችሉ

4 የታዘዘዉን ንብረት ጎማ አሸናፊዉ ሁኖ ሲገኙ 10 % ዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ዉል ካሰሩበት ቀነ ጀምሮ በ 10 ቀናተ ዉስጥ ወደ ራዛ ትራንስፖርት ኣክሲዩን ማህበር ማይጨዉ ከተማ ንበረቱ አጠቃልለዉ ማስገባት አለባቸዉ

5 ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆይበት ግዜ ከ 12/5/2010 ዓም እሰከ 25/5/2010 ዓም ሁኖ በመጨሻዉ ቀን 8:00 ሰዓት ታሸጎ ከሰዓት ባሃላ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ራዝ ትራንስፖርት ኣማ ማይጨዉ ከተማ ረታዉ ይከፈታል

6 ኩባንያችን ካዘዘዉ ስፔስፍኬሽን ዉጪ ያቀረበ ተወዳደሪ ቀባይነት የለዉም

7 ኩባንያችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስቁ 0914030212 ወይም 0914700398

 የዕቃዉ ዝርዝር

ቱቁየዕቃዉ ዓይነት መለኪያብዛትነጠላ ዋጋጠቅላላ ዋጋማብራሪያ
ብር ሳንብርሳን
1የፊት እግር ጎማ ቀጭን ጥርስ Tyre (tubles) 315/8OR 22.5ቁጥር10
2የፊት እግር ጎማ (ወፍራም ጥርስ) Tyre (tubles) 315/8OR22.5ቁጥር40
VAT
TotaL
መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s