1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወተር ብሥራ ሰዓት በመቀሌ ባለ ሶሰት ኮከብ ህንፃ የመከላኪያ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ህዳር 22/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 8:00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ጨረታ ህዳር 22/2010 ከጥዋቱ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቀሌ ባለ ሶሰት ኮከብ ህንፃ የመከላኪያ ቢሮ ይከፈታል
5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዉሃ ቦቴ ተሽከርካሪ ፕሮጀክቱ የሚሰጣቸዉ ብዛት /quantity/ መሠረት መሆን ይኖርበታል
6 የዉሃ ቦቴዎች ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚዉሉ ሰለሆነ የዉሃ ፓምፕ ሊኖረዉ ይገባ
7 የዉሃ ቦቴ የመያዝ ኣቅም 13 m3 መሆን አለበት
5 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ ሙስሊ-ባዶ መንገድ
ሥራ ፕሮጀክት 15-05R
ስልክ ቁጥር 0930014650/0930014652
ድሕሪት