የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ 2007 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቆሚ እቃዎች ፈረኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ የካቲት 18, 2007 (ልዕሊ 9 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ማክሰኞ መጋቢት 1, 2007 06:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ደ/ሰዓት
  • ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ 2007 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ  የተለያዩ  ቆሚ እቃዎች  ፈረኒቸር  በግልፅ  ጨረታ አወዳደሮ  ለመግዛት  ይፈልጋል ::በዚሁ መሰረት  በጨረታዉ መወዳደር  የሚፈልግ ማንኛዉም ህጋዊ  ተጫራቾች  ከዚሁ በታች ያሉትን  መስፈርቶች በማማላት ማቀረብ ይኖርበታል::

ስለዚሁ  ከዚሀ  ቀጥሎ በተጠቀሰዉ  የጨረታ መመርያ  መሰረት በማድረግ የጨረታ ዋጋ በማቅረበ እንድትወወዳደሩ  እያሳሰብን::

1 በዘረፉ ሕጋዊ ንግዲ ፍቅድ ያላቸዉ የዘመኑ 2007 ዓ/ም ያሳደሱና  የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸዉ  ማስረጃ  ማቅረብ የሚችሉ  Vat  እና የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ  መሆናቸዉ ማረጋገጫ  የሚያቀርቡ በክልል ፕላንና  ፋይናንስ ቢሮ ወይም በፌደራል  መሆናቸዉ ማረጋገጫ  ግዥ  ኤጀንሲ  የአቅራቢነት  ምዝገባ ቲን ቁጥር  ያላቸዉና  ማሰረጃ የሚቀረቡ

2 ተጫራቾች የጨረታዉ  ማስከበርያዉ  ቢድ ቦንድ ብር 30,000.00 /ብር ሰላሳ ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ  ወይም ሰርቲፋይድ  ቼክ በትግራይ ክልል ዕቅድና  ፋይናንስ ቢሮ /Bureau of plan & Finance/ ስም በመዘጋጀት  መወዳደር  የሚችል

3  ተጫራቾች የጨረታ  ዝርዝር  መመርያ ሰነድ የማይመለስ  ብር 100.00/ ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 2.01 በመዉሰድ ዋጋ ማቅረብያ ሰነዳቸዉ  በሰም በታሸጉ  ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ  በአዲስ ዘመን  ጋዜጣ ከወጣበት  ከ 17/ 06 /2007 ዓ/ም  ጀምሮ እስከ 01/07 /2007  ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት ለክልሉ  ዕቅድና  ፋይናንስ ቢሮ  ፓሳቁ  280/21  በአድራሻ  በመላክ  ወይም  በግንባር በመቅረብ  በቢሮ ቁጥር 2.19 ለዚሁ  በተዘጋጀዉ  ሳጥን ዉስጥ  በማስገባት መወዳደር  ይችላሉ::

4  ጨረታዉ  በ 15ኛዉ ቀን በ 01/07/2007  ጥዋት 3:30 ሰዓት  ከታሸገ በሆላ  ተጫራቾች  ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት  የተሻለ  ቢሆን  ባይገኙም  በ 4:00 ሰዓት ከጥዋቱ በክልሉ  ፕላንና ፋይናንስ ቢሮቁጥር 2.19 ይከፈታል::

5 የተለያዩ  ቆሚ እቃዎች ፈርኒቸር  አሸናፊዎች ላሸነፉት ስራ ዉል የማሰር  የመግባት  ግዴታ አለባቸዉ  በገቡት ዉል  መሰረትም ይፈፅማሉ  በገቡት ዉል ሳይፈፅሙ በቀሩ ብእያንዳንዱ  ቀን ካሳያዙት  የጨረታ ማስከበረያ  ጠቅላላ  ዋጋ  01 በመቀጣት  ገቢ እንዲያደሩ  ይደረጋል ወይም በህግ ይጠየቃሉ::

6 ለፈርኒቸር  እዋዎች ከተከፈተ በሃላ  በቀረበዉ የጨረታ ሰነድ የእያንዳንዱ እቃ ብዛት 20 % የተገለፀዉ  ቁጥር ሊጨምርም ሊቀንስም  ይችላል::

7  የእቃዉ ግዥ ጨረታዉ  ፀንቶ የሚቆየዉ ኣሸናፊዉ ከታወቀዉ /ከተነገረዉ/ ዉል  ከታሰረ  ቀን ጀምሮ ለ 45 ቀናት መሆኑ ማወቅ ይኖርባችዋል::

8 ተጫራቾች በቀረበዉ ጨረታ ሰነድ ኣስተያየት ካለዎት ከጨረታ መክፈቻዉ ሰዓት በፊት ማቅረብ  ይችላሉ ካልሆነ  በጨረታዉ መክፈቻ ጊዜ ከሆነ ተቀባይነት ኣይነሮዉም::

9  ቢሮዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ  ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

10 ለተጨማሪ  ማብራርያ  በስልክ  ቁጥር  0344415291 : 0344407381  ኤክስተንሽን 265, 248  ደዉለዉ  መጠየቅ  ይቻላል::

ድሕሪት
ጨረታ መደብ