ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

 የዉሃ ትቦ ከነመገጣጠሚያ : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ: ቴክኒክ መሳሪያዎች : ህ/መሳሪያወች :የመኪነ ጎማዎች :የጽህፈት መሣሪያ : የጽዳት እቃዎች : የማዉንቴን ሳይክልና ስፔሮች: የሞተር ሳይክል ስፔሮች: የፈርኒቸር :ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 ከሥራዉ ጋር አግባብነት ያለዉ ንግድ ፍቃድና አና የዘመኑ ግብር ከፍሎ ማቅረብ የሚችል

2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የጥር ወር 2008 ዓም ሂሳብ ያሳወቀ

3 ቲን ነምበርና የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

4 የጨረታ ማስከበሪያ ትቦ ከነመገጣጠሚያ ቴክኒክ መሣሪያ እና ህ/መሣሪያ ብር 20,000.00 :የመኪና ጎማዎችና ኤለክትሮኒክስ እቃዎች 15,000 :ፓምፕ መትከልናÂ ሲዊች ቦርድ ማቅረብÂ 10,000 ብር :የጽህፈት መሣሪያ የጽዳት እቃዎች የኤሌክትሪክ ፈርኒቸርና የሞተር ሳይክልናÂ የማዉንቴን ሳይክል ስፔር 500 ብር :የማዉቴን ሳይክል ብር 5000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ እና ጥሬ ገንዝብ ማቅረብ የሚችል

5 በራሱ ትራንስፖርት ማስጫኛና ማውረጃዉን ችሎ ወደ ጽቤቱ ማስረከብ የሚችል

6 ተጫራቾች ማሽነፋቸዉን ካወቁ በ5 ቀናት ዉስጥ ዉል ማሰር የሚችል

7 ለጨረታ ሰነድ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ የማይመለስ በመክፈል በሥራ ሰዓት በአክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽቤት ቢሮ ቁጥር 12 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 12 የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት መዉሰድ ይቻላል

8 ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ንብረት የአንዱ ዋጋ በተዘጋጀዉ ሰነድ ላይ በመሙላት ስርዝ ድልዝ የሌለበት በያንዳንዱ ገጽ ፊርማና ማህተም በማስቀመጥ ኢንቨሎፕ በማሸግ ከላይ የተጠቀሰዉ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅበታል

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 2/02/2009 ዓ/ም 3:00 ሰዓት ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ 2/02/2009 ዓ/ም 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት መመሪያዉ በሚፈቅደዉ መሠረት ይከፈታል

10 ጽ/ቤቱ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0347753267/2270 ወይም 0914100247 መጠየቅ ይቻላል

ድሕሪት
ጨረታ መደብ