የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 01/2017
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም
በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ እየጋበዝን፤ የተዘጋጀው የጨረታ ዶክመንት ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ መቀሌ ቅርንጫፍ ባንክ ሂሳብ በጥር 1000539035658 ገቢ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ከ20/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሯችን የዕቃ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 12 በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ በጨረታው ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል፦
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች፡- 034-440-36-63/ 034-440-43-46 ወይም 034-440-36-63 መጠየቅ ይችላሉ፡፡