1 በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፐስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት
4 ተጫራቾች ቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል
5 ለጨረታ ማስከበርያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋረንቲ
ብር 60 ,000 ለሎት 1 ፣ለሎት 4፣ ለሎት 5 ፣እና ለሎት 12
ብር 100 ,000 ለሎት 2 ፣ለሎት 3 ፣ለሎት6 ፣ ለሎት 7፣ ለሎተ 8 ፣ለሎት 9 ፣ለሎት 10 ፣እና ሎት 15 ሲሆን
ብር 10,000 ለሎት 13፣ እና ለሎት 14 ሲሆን
ለሌሎች ሎቶች ብር 30, 000 ደግሞ ለሎት 11 ፣ለሎት 16 ፣እና ለሎት 17 በኣዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል
6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የኣቅራቢ ሰርትፍኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ
7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነደ ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ ቤት ቁጥር 7 መዉሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋዉ ማቅረብ ያለበት ደግሞ ከዪኒቨርሲቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል ዶክመንት ብቻ ነዉ
8 የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ 10/ 03 /20008 ዓም ጀምሮ እስከ 24/ 03 /2008 ዓም 5 ፡00 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ ይሆናል
9 ጨረታዉ በ 24 /03/ 2008 ዓም ከረፋዱÂ 5 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከሰዓት ልክ 8፡ 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል
10 ማንኛዉም ተጫራች ከዩኒቨርሲቲዉ የተሰጠዉ የተጫራቾች መመሪያ ዶክሜንት ፊርማና ማህተም ኣድርጎ ከጨረታÂ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለበት
11 ዝርዝር ስፔስፍኬሽን በድረ ገፅ http://www.adu.edu.et ማገኘት ይቻላል
12 ዪኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቅጥር 034 445 23 18 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል
ድሕሪት