የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት 8 ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ የዉጭና የሀገር ዉስጥ የቢሮ እቃዎች ለ 2008 በጀት ዓመት በአገር ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 28, 2008 06:00 ከሰአት
  • የቢሮ ፈርኒቸር
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ቫት የተመዘገበበት ቲን ሰርትፍኬትÂ በአቅራቢነት የተመዘገበበት ማስረጃ ታሕሳስ ወር 2008 ዓም ቫት የከፈለበት ማቅረበ አለበት

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሁለቱም ብር 110, 000(አንድ መቶ አስር ሺ) ብርÂ ለሎት 1 የዉስጥ ሀገር የቢሮ እቃዎች 60,000(ስልሳ ሺ) ብር ለሎት 2 የዉጭ ሀገር እቃዎች 50,000(ሀምሳ ሺ) ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በኢትዮዽያ ብሔራዊ የባንክ ከተፈቀደላቼ ከታወቁ ባንኮች የተሰጠ በማንኛዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናÂ ከታወቀ ባንክ ከጨረታ መከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸዉ

4የተዘጋጀዉ የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠናÂ ትግራይ ክልል የግዠ ፋይናንስና ንብረተ አስተዳደር ድጋፍ ሰጪ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥርÂ 333 በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ሰነድ ኦርጂናል ከአንድÂ ኮፒ ዋጋ የተሞላበት በማዘጋጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 12 /06 /2008 ዓም ጀምር እስከ 26/ 06 /2008 ዓም በስራ ሰዓት በአካል በመቅረበ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን በማስገባት መወዳደር ይቻላል

5 ጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 28/ 06 /2008 ዓመ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 28 /06 /2008 ዓመ 8፡30 ሰዓት ከሰዓት ብኃላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኙበት ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ትግራይ ክልል ይከፈታል

6 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

አደራሻ መቀለ ዓዲ ሓቂ ኮምፕሌክስ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 333 ፊት ለፊት ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344403447 /0914765273

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s