ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ አስፋልት ቢትመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  1. 1. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 25, 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል (2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. 2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያብር 500,000 አምስትመቶሺህብር/ በጥሬገንዘብ፣ በባንክ የተመሰከረ/ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. 3. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው መስከረም 25/ 2013 .ከጠዋቱ 400 ሰዓትይዘውመምጣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  4. 4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስብር 100 /አንድመቶ/ በመከፈል ከ2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. 5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በብዛት ወይም በዓይነት በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከደምበልወደቦሌበሚወስደውመንገድሜጋህንፃአጠገብ፡፡

ስልክቁጥር-011-5-58-34-06/011-5-58-43-78

S/N

Description

UOM

QTY

1

Asphalt Bitumen 60/70

MT

8,000

2

Asphalt Bitumen MC-30

MT

2,000

ሱርኮንስትራክሽን/የተ/የግልማህበር

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s