አክሱም ዩኒቨርሲቲ ነጭ ጤፍ ፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ Tent/ድንኳን/ ፣ የመመረቂያ ጋዎን ፣ የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት ከህጋዊ ነጋዳዎች ሥራ ተቋራጮች/ በጨረታ አወዳድር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

ተቁ

የጨረታሰነድቁጥር

/ሎት/

የጨረታውዓይነት

የጨረታመሸጫዋጋ

የጨረታማስከበሪያ

1

ሎት 17

ነጭ ጤፍ (በጨረታ ሽያጭ ሂደት የነበረ)

200.00

250,000.00

2

ሎት 22

የተለያዩ የፅህፈት መሳርያ እቃዎች (በጨረታ ሽያጭ ሂደት የነበረ)

200.00

30,000.00

3

ሎት 25

የኤሌክትሪክ እቃዎች (በጨረታ ሽያጭ ሂደት የነበረ)

200.00

33,000.00

4

ሎት 27

Tent/ድንኳን/

100.00

20,000.00

5

ሎት 28

የመመረቂያ ጋዎን

100.00

10,000.00

6

ሎት 30

የሞተር ዘይትና ናፍጣ አቅርቦት

100.00

60,000.00

  1. 1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለእቃዎች፣ በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ከፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ::
  2. 2. ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው።
  3. 3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና በክልል /ፌዴራል/ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  4. 4. ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
  5. 5. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን Tent/ድንኳን፣ የመመረቂያ ጋዎን እና የሞተር ዘይትና ናፍጣ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን 15 ቀናትበኋላባለውቀጣይየሥራቀንሲሆንነጭጤፍ፣የተለያዩየጽህፈትመሳርያእቃዎችእናየኤሌክትሪክእቃዎችግንየኮረናቫይረስወረርሽኝከመከሰቱበፊትበሸያጭሂደትላይስለነበርይህየጨረታማስታወቂያውበአዲስዘመንጋዜጣታትሞከወጣበትቀን10 ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡
  6. 6. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታው መክፈት አያስተጓጉልም::
  7. 7. የጨረታው አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተለገሰጸው ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘውን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ እይመለስለትም::
  8. 8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪመረጃበስልክቁጥር 09 14-19-1806/09 14 1891 15 ደውለውይጠይቁ፡:

አክሱምዩኒቨርሲቲ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s