ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ብረቶች ፣ ወንበሮች ፣ ጠረፔዛዎች ፣ የመስኮት በሮች እና የብረት መዝጊያዎች በሚገኝበት ቦታ ማይጨዉ ፣ ኮረም ፣ ኣላማጣ እና ሞኾኒ ፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ከ ግንበት 28ቀን 2012ዓ/ም እስከ  ሰኔ 11 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 እና ማይጨዉ ሽያጭ ማእከል በመምጣትየማይመለስ ብር 50 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ 2012ዓ/ም ታደሰ ንግድ ፋቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ብር 10000.00 ለገለገሉ  ብረቶች ፣ ብር 2000.00 ለወንበሮች ፣ ለጠረፔዛዎች 2000.00 ፣ ለመስኮት በሮች እና ብር 2000.00 ለብረት መዝጊያዎች በስፒቾ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 የጨረታ ማስከበርያ  ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይገባል

5 ተጫራቾች ኣስፈላጊዉን የመወዳደርያ ሰነዶች በፖስታ አሽገዉ ማስገባት ከግንበት 28 ቀን 2012ዓ/ም እስከ ሰኔ 11ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል

6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሪጅን ዋነዉ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 ሰኔ 11/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡15 ይከፈታል

7 ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s