ለሆነም በሙያው ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
የታደሰ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት ሰኣቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ጨረታ ቁጥር SSNT-T202 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit slip Copy) ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የእቃ ግዢ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
2 ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የእቃ ግዢ ክፍል ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ የሀዋሳውን እ ና ሀምሌ 6 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ የመቀሌውን ግንባታ ሥራ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን በ 9:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ
ፕሮኪውርመንት እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ክፍል
በስልክ ቁጥር፡- 011 517 8953/4258/4552
ኢሜይል: EmiruGaethiopianairlines.com እና ESAYASTS@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ድሕሪት