- ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 27/4/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ጠዋት 4:00 በ16ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለውና ፍቃዱና በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽንና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
- የታደሰ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰተርፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /taxpayer identification number/ ማቅረብ የሚችል፣
- በባንክ የተመሰከረለት CPO/ሲፒኦወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችል፣
- ማንኛውም ተጫራች ከ Lot 1 - Lot 3 የተዘረዘሩት ዕቃዎች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ ሓቂ ግቢ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የድጋፍ ሰጪ ቡድን ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከLot -1 Lot 3 ጠዋት 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከ Lot – 1 Lot 3 ጠዋት 3፡30 (ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ 4 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል፡፡ በ16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ /CPO/ አይመለስለትም፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መለያ | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ብር | ማብራሪያ |
LOT -1 | የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች | 40,000.00 | |
LOT-2 | የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች | 50,000.00 | |
LOT -3 | የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች | 30,000.00 | |
- ለበለጠ ማብራሪያ፡የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ድጋፍ ሰጪ ቡድን
- ቢሮ ቁጥር B1-201
- ስልክ ቁጥር፡-0344408381
- ፖ.ሳ.ቁ. 451
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ
ድሕሪት