ቤት ፅሕፈት ኮ/መ/ት

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን ጥቅምት 8/2011

1 የ2010 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የባለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን፣ የቲን ምዝገባ፣ የኮንትራክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ።

2 የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ CPO ብር400,000 /አራት መቶ ሺ ብር/ማቅረብ አለባቸው።

3 መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 /ሰላሳ/ ቀናት ውስጥየማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከዳይሬክቶሬቱ መግዛት ይችላሉ።

4 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በአካል በመቅረብ ወይም በ0344408773 የስልክ መስመር በመደወል መጠየቅ ይቻላል