1 በጨረታዉ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸዉ የንግድ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ ::

2 ተፈላጊዉ የዕቃ ዓይነት ዝርዝር እና ብዛት

3 አልሚንዩም በር እና መስኮት ሆኖ የተለያየ መጠን ስፋት ቁመት እና ሁሉም በሮች እና መስኮቶች ከነ መስተዋቱ የሚገጣጥም ሲሆን የመስተዋት ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ተጠቅሶል

4 ተጫራቾች ለመጫረት በሚፈልጉት ዘርፍ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /ብር ኣንድ መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ፖስታ ቁጥር 472 ስልክ ቁጥር 0910156879 /0342405215 ፋክስ ቁጥር 0344406477 መቐለ ትግራይ ኢትዩጰያ መግዛት ይችላሉ::

2 የጨረታ ሰነዳችን ታህሳስ ማክሰኞ 3/4 ቀን ቀን 2009 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዉስጥ በሥራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ::

3 ተጫራቾች የዘመኑን የከፈሉበት ማስረጃና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸዉ::

4 ተጨራቾች ለሚወዳደሩበት እያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 45,000.00 (ኣርባ ኣምስት ሺ ) በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል::5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ቁጥር ሰ/ሪ/ሪቱ/ቢዝ /አድዋ 014/2010 የሚል ምልክታ በማድረግ ከ ታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ አድራሻ ማስገባት አለባቸዉ ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀነ ታህሳስ 17 ቀን 2010 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የኢትዩጰያ በሰሜን ሪጅን ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ይከፈታል::

6 ሪጅኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም መሉ ብሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::