የጨረታ ማስታወቂያ
መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መስፍን እና ዒላላ ግቢ ዉስጥ ለሚሰራዉ የዉስጥ የጠጠር መንገድ ስራ(Internal Earth Road works with in ME & MSE Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-6 RC- 6 ወይም BC -6 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባነያችንይጋብዛል::
የጨረታመስፈርት
1 ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢእና የ2007 ዓ/ም የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉመሆነ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾችየማይመለስአንድየታደሰየንግድፈቃድናየግብርከፋይምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒበማያያዝየጨረታዋጋበሰምበታሸገፖስታይህማስታውቅያከወጣበት ከ11/03/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮእስከ 24/03/2014 እ.ኤ.አ 8:00 ሰአት (ከሳትበሆላ) መቐለዋናመስራያቤትለዚህ ተብሎበተዘጋጀየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባችዋል::
3 ተጫራቾችየጨረታማስከበርያCPO ብር 25,000.00 (ሃያ አምስትሺ ብር) በስምበታሸገፖስታ ከጨረታጋር ማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ( CPO)ወይምጥሬገንዘብተቀባይነትየለዉም::
4 ጨረታዉ24/03/2014 እ.ኤ.አከሳትበሆላከቀኑ 8:00ሰዓትተዘግቶበተመሳሳይ ቀን ከሳትበሆላከቀኑ 8:30 ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበት በመቐለመስፍንዋና መ/ቤትበሚገኝየስብስባአዳራ ሽየሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታል::የስራዉዝርዝር (ሰነድ) ከፈለጉ የማይመለስብር 50 (ሃምሳመቶብር)በመክፈልከመቐለዋናዉቢሮሮመዉሰድይችላል::
5ተጫራቾቸየሚያስገቡትዋጋቫት(VAT)ጨምሮመሆኑናአለመሆኑንበግልፅመጠቀስአለበት ::ይህካልሆነያስገቡትዋጋቫት (VAT)እንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል::
6 ተጫራቶችየሚያስገቡትዋጋለስራዉየሚያስፈልጉሁሉ (የሰዉሃይል"ማሽነሪና ማተርያል) ያጠቃላለ መሆን አለበት::
7 ጨረታዉንአሽንፈዉዉልፈፅመዉሳይትከተረከቡበትዕለትጀምሮ በ20ቀናት ዉስጥስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብአለባቸዉ :: ይህካልሆነግንለጨረታማስከበርያይስያዙትብርለድርጅቱገቢሁኖድርጅቱሌላአማራጭይወስዳል::
8 ተጫራቶች ለጨረታአንድኦርጅናልናአንድኮፒ የቴክኒካልእናፋይናንሽያልፕሮፖዛልሰነድ
ለየብቻአሽገዉማስገባትአለባቸዉ::
9 ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::
10 ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም::
11 ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::
አድራሻ
መቐለ
ስልክ + 251- 344402017