ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት፦

1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና ፈቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፤

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።

4. የአቅራቢዎች የምስክር ወረቀት ወይም በግዢ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት በአቅራቢነት የተመዘገበና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት/ቲን/ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤

መለያ

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አይነት

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1

ለኩላሊት እጥበት ህክምና የሚያስፈልግ ግብዓትና አገልግሎት (Outsource)

100,000.00

5. በባንክ የተመከረለት CPO/ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስም ማስያዝ የሚችሉ፤

6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ መውሰድ ይችላል።

7.ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነድ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል።

8. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ድረስ ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ማስገባት ይችላሉ።

9. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

10. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ CPO አይመለስለትም።

1.መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ ማብራሪያ:- ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግቢ በግዥ ንብረት እና ፋይናንስ ጽ/ቤት

ስ.ቁ፡- 034 441 6672/90 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል