በዚህ መሰረት

1 የ 2012ዓ/ም የኮንስትራክሽን ፍቃዳቸዉና የንግድ ስራ ፍቃዳቸዉ ያሳደሱ በኮንስትራክሽን ኣቅራቢነትና ሰርቲፊኬት ያላቸው፣ የቫት ሰርቲፊኬት፣ የቲን ሰርቲፊኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክለሬሽን የሚያቀርቡ ፣ ቴክኒካልን ዶክመንት ጋር ተያይዞ ካልቀረበ ከውድድር ውጭ ይሆናል።

2  የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመርያ ተሞልቶ ፣ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ሁለቱ ፎቶ ኮፒዎች፣ ሲፒኦ ለየብቻቸው በፖስታ ታሽገው በኣንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በላይ ላዩ ለሚጫረቱት ፕሮጀክት /ሎት ስም በሚታይ ቀለም ፅፈው በሁሉም ዶክመንት (ኣጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እስከ 15/01/2013 ዓ/ም ጧት 3:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ ኣገልገሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3 ኣንድ ተጫራቾች ከኣንድ ሎት በላይ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር ኣይችልም፤ ከት.ል.ማ ህንፃ ፕሮጀክት ወስዶ ይህ የጨረታ ሰነድ ኣየር ላይ እስከዋለበት ቀን ድረስ ፊዚካል ኣፈፃፀሙ እንዲሁም ከ 70% በታች የሆነ ፕሮጀክት ያለው ተጫራች ጨረታ ዶክመንት መግዛትም ሆነመወዳደር ኣይችልም።

4ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት 15/01/2013ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት በት.ል.ማ መሰብሰብያ ኣደራሽ ይከፈታል።

8 ኣሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው ኣይገደድም።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር 0344-406840 መጠየቅ ይቻላል።