⚡ AI ቅልጡፍ ፅማቕ
* አስፈላጊ ብቃቶችና መስፈርቶች፦ የታደሰ ህጋዊ የንግድና የሙያ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ በ eGP ሥርዓት የተመዘገበ፣ ተመሳሳይ የርጭት አገልግሎት የሥራ ልምድ፣ ቢያንስ 10 የሰለጠኑ ባለሙያዎች፣ የኬሚካል ሙከራ ማድረጊያ ላቦራቶሪ እና ከርጭቱ በኋላ ቢያንስ የ6 ወር ዋስትና መስጠት የሚችል መሆን።
* የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security)፦ ብር 200,000.00 በ CPO ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በሲስተም ማስያዝ እና ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት በአካል ማቅረብ ይኖርበታል።
* አስፈላጊ ቀናት፦ የጨረታ ጥያቄ ማቅረቢያ ማብቂያ ጥቅምት 26 ቀን 2026 (Oct 26, 2026) ሲሆን፣ ጨረታው የሚዘጋው እና የሚከፈተው ህዳር 2 ቀን 2026 (Nov 2, 2026) በቅደም ተከተል ከጠዋቱ 10:00 እና 11:00 ሰዓት ላይ ነው።
Package Information
| Invitation Date | Oct 22, 2026, 12:00 AM | ||||||
| Procurement Reference No | AKU-NCB-G-0008-2019-BID-Open-Re-bid | ||||||
| Procurement Category | Goods | ||||||
| Market Type | National | ||||||
| Procurement Method | Open | ||||||
| Procurement Classification |
| ||||||
| Procuring Entity | Aksum University | ||||||
| Address | Country:Ethiopia Town:Aksum Street:ksum Room Number:002 Telephone:>+251924780108 Email:kelewerkbelay@gmail.com Po Box:1010 Fax:0347753344 |
Lot Information
| Object of Procurement | Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals |
| Description | LOT-03- በአክሱም ዪኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽረ ካምፓስ፣ዓድዋ ካምፓስና ሪፈራል ካምፓስ የተማሪዎ መኝታ ቤቶች፣ አልጋና ፍራሽ፣ ችፕዶች እና የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት |
| Lot Number | 1 |
| Clarification Request Deadline | Oct 26, 2026, 5:00 PM |
| Pre-Bid Conference Schedule | Not Applicable |
| Site Visit Schedule | Not Applicable |
| Bid Submission Deadline | Nov 2, 2026, 10:00 AM |
| Bid Opening Schedule | Nov 2, 2026, 11:00 AM |
Source of Fund
| Funding Source | Source Of FundsTreasury |
| Governing Laws | The Federal Republic of Ethiopia |
Eligibility Requirements
| Participation Fee | |||||||||||||||||||||||||||||||||
| Eligibility Documents | Legal Qualification
| ||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Amount | 200,000 ETB | ||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Form For SME | Letter from Small and Micro Enterprise, Bank_Guarantee, CPO, | ||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Form For Local Bidders | Bank_Guarantee, CPO, | ||||||||||||||||||||||||||||||||
| Bid Security Form For Foreign Bidders |
Notice
| Terms and Conditions | ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 200,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee በሲስተም ማስያዝ እና ጨረታው ከመክፈቻ ቀን በፊት በአካል በእክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው ። አለባቸው ። ተጫራቾች የጨረታ ከመከፈቱ በፊት Private key በሲስትሙ መላክ አለበት መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ። ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው የፀረ ቱሃን ርጭት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽሬ ካምፓስ ፣ ዓድዋ ካምፓስ እና ሪፈራል ካምፓሶች የርጭቱ ጥራቱ በሚቀርቡ ኮሚቴዎች ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡ የፀረ-ቱኋን ርጭት አካሄድ፡-መጀርያ ከተላያዩ ብሎኮች የተባዮች ናሙና ይወሰዳል፡፡ ከዛ ቀጥሎ ተባዮቹ መድሃኒት የተላመዱትና ያልተላመዱት ይለያል፡፡ በመቀጠል ተባየቹ ሊገድል የሚችሉ ኬሚካሎች ይለያሉ፡፡ ከተለዩ በኋላ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መድሃኒቶች ውሁድ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡ ከዛ በኋላ ተባዮቹ ሊገድል የሚችል ውሁድና ኮንስትራክሽን እነዲዘጋጅ ይደረጋል ፡፡ ከዚህ በኋላ ታዛቢዎች ባሉበት ርጭት ይካሄዳል፡፡ አሸናፊ ድርጅት የሚያቀርበው የውል ማስከበርያ ለ6ወር የሚቆይ የባንክ ዋስትና ወይም የባንክ ጋራንት መሰራት ያለበት ሲሆን እንደ ዋስትና ተይዞ የሚቆይ ይሆና (ስራው ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ያሉት 6ወራት ግምት ውስጥ በማስገባት ማሰራት አለበት፡፡ |
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website