Commercial Bank of Ethiopia
⚡ AI ቅልጡፍ ፅማቕ
* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓድዋ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኝ 62.20 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ለቤት መኖሪያ የሚያገለግል ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
* የሐራጁ መነሻ ዋጋ 415,057.08 ብር ሲሆን፣ ጨረታው በ13/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ 4:00 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓድዋ ቅርንጫፍ ይከናወናል።
* ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
* የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ መክፈል ያለበት ሲሆን፣ የስም ማዛወሪያና ተያያዥ ታክሶችን ይሸፍናል።

የሐራጅ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90: እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኋላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሓራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ እና የመያዣ መለያ

የንብረቱ ዓይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

የሓራጅ መነሻ ዋጋ

ሓራጅ የሚከናወንበት

ከተማክፍለ ከተማቀበሌየይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ቁጥርየይዞታው ስፋት በካሬ ሜትርቀን

ሰዓት

1ገብረሃንስ ንጉስ ፍትዊገብረሃንስ ንጉስ ፍትዊአክሱምዓድዋዓድዋ01

2873/2002

62.20 ካሬ ሜትር

ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል415,057.0813/09/2018ከጠዋቱ 3:00-4:00

ማሳሰቢያ

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሓራጅን መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቢሆን ይመረጣል።

2. ሐራጁ የሚከናወነው ዓድዋ ከተማ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓድዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ይሆናል።

3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ መጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ወደ ባንኩ ግቢ ይሆናል።

5. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል።

6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ለተጨማሪ መረጃ በዓድዋ ቅርንጫፍ ወይም በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሽረ-እንዳስላሴ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ክፍል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት