በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች፣ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣ ለደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • 1ኛ ሎት አላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች፣
  • 2ኛ ሎት ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣
  • 3ኛ ሎት ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ፣
  • 4ኛ ሎት ለደንብ ልብስ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  3. የጨረታ ማስከበርያ (CPO) ፣
  • 1ኛ ሎት ለአላቂ እና ልዩልዩ የፅህፈት መሳርያዎች ብር 1,500.00
  • 2ኛ ሎት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ብር 1,000.00
  • 3ኛ ሎት ለሠራተኞች ቆዳ ጫማ ብር 1,500.00
  • 4ኛ ሎት ለደንብ ልብስ ብር 1,500.00

ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ 

የማይመለሰ ብር 30 (ሠላሳ ብር ብቻ) መክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከታህሳስ 08 2012 ዓ/ም ጀምሮ  ሰነዶችን  በመግዛት ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ታህሳስ 23 2012 ዓ/ም ባሉት ቀናት  ውስጥ በስም  በታሸገ ኢንቨሎፕ  በማድረግ  በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ::

4.  ጨረታዉ ታህሳስ 23 2012 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች  ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል ፤ የተጠቀሰው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል ፣

5. ተጫራቾች ቢሮው ባወጣው ሰነድ ላይ ዋጋቸውን መሙላት ኣለባቸው ፣

6, ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል  የመሰረዝ  መብቱ የተጠበቀ ነው ፣

አድራሻችን፡ መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዘ ህንፃ ግራውንድ ላይ እንገኛለን::

ለበለጠ መረጃ፣ በስልክ ቁጥር 0342-40-54-43 እና 0344-40-12-90 መጠየቅ ይቻላል::

የኢፌዲሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ

ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት መቐለ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s