ሲሆን በጥሬ ገንዘብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ
የማይመለሰ ብር 30 (ሠላሳ ብር ብቻ) በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከታህሳስ 08 2012 ዓ/ም ጀምሮ ሰነዶችን በመግዛት ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ታህሳስ 23 2012 ዓ/ም ባሉት ቀናት ውስጥ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይችላሉ::
4. ጨረታዉ ታህሳስ 23 2012 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል ፤ የተጠቀሰው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል ፣
5. ተጫራቾች ቢሮው ባወጣው ሰነድ ላይ ዋጋቸውን መሙላት ኣለባቸው ፣
6, ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፣
አድራሻችን፡ መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዘ ህንፃ ግራውንድ ላይ እንገኛለን::
ለበለጠ መረጃ፣ በስልክ ቁጥር 0342-40-54-43 እና 0344-40-12-90 መጠየቅ ይቻላል::
የኢፌዲሪ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ
ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት መቐለ
መመለስ