ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ሃ.የተ የግል ማሕበር ማጋርመንት ቴክስታይል ፋብርካ ድርጅቱ የፅዳት ኣጎልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ኣወዳድሮ ዉል ኣስሮ ለማሳራት ይፈልጋል
  • Posted Date: ሰሉስ ሕዳር 9, 2012 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ ሕዳር 16, 2012 09:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:20000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:100.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ ሕዳር 16, 2012 09:30 Afternoon
  • Cleaning & Janitorial Service/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቶች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የሀገር ዉስጥ ገቢ የግብር የከፈሉ

2  የጨረታ ሰነድ የ6ማይመለስ ብር 100 በመክፈል ጨረታ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ኩሓ በሚገኝዉ ማጋርመንት ቴክስታይል ፋብሪካችን ቅጥር ግቢ የጨረታ ሰነድን መግዛት ይችላሉ

3 ጨረታ የሚቆይበት ግዜ እ.አ.ኣ ከ 16/11/2019ዓ/ም እስከ  26/11/2019 ዓ/ምፈ ይሆናል

4 የጨረታዉ አሸናፊ ጠቅላ የሰዉ ሃይል ወጪና ለፅዳት የሚያስፈልጉት እቃዎች በገራሱ የሚሸፍን ይሆናል

5 የጨረታ ማስከበርያ ብር 20000.00 በስፒኦ ከጨረታዉ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 የ ጨረታ ኣሸናፊ ከመስርያ ቤቱ ጋር ዉል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ በ5 ተካታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ወደ ስራ መግባት ይኖርበታል

7 ጨረታዉ በዘጠነኛዉ የስራ ቀን ወይም በ 26/11/2012ዓ/ም/ፈ ከቀኑ 9፡00 ሰኣት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸዉ በተገኝበት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰኣት ይከፈታል

8 መስርያ ቤቱ የታሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 42 01 88  

Backs
Tender Category