ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን : ህዳር 2/2012 ጨረታዉ የሚዘጋብት ቀን: በ10 ተከታታይ ቀናት እስክ ቀኑ 11:00 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3:00
ተቁ. | የማሽን የተሽከርካሪው
ዓይነት | የጎማው መጠን |
1 | የገልባጭ መኪኖች ጎማ | 12.00 x20-18PR |
2 | የግሬደር ማሽን ጎማ | 13.00x 24 |
3 | የሎደር ማሽን ጎማ | 20.5X 25 |
4 | የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ ከነካለመዳሪያ | 7.50X16 12pr |
5 | የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ ከነካለመዳሪያ | 7.00-16/2055/7OR |
6 | የአነስተኛ ተሽከርካሪ ጎማ ከነካለመዳሪያ | 7.00-16/2055/R16 |
7 | የሰርቪስ መኪና ኮስተር/ ጎማ ከነካለመዳሪያ | |
8 | የትራክተር ጎማ ከነካለመዳሪያ የፊት | 11.20X20 |
9 | የትራክተር ጎማ ከነካለመዳሪያ የኋላ | 13.6X38 |
10 | የትራክተር ተሳቢ ጎማ ከለመዳሪያ | 7.50X16 |
11 | የገልባጭ ተሽከርካሪዎች ከለመዳሪያ | 12.00X20/11.00X20 |
12 | ግሬደር ማሽን ከለመዳሪያ | 13.00X24 |
13 | ሎደር ማሽን ከለመዳሪያ | 20.5X25 |
- በዚሁ መሰረት ማንኛውም ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/ አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 01 ሰማቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለ2012 ዓም የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃዳቸውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት፤ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፊኬት እና የመንግሥት መ/ቤቶች በሚፈፅሙት ግዥዎች ላይ፣ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ሰርተፊኬት /ምስክር ወረቀት/ ኮፒ ይዘው በመቅረብ የጨረታ ዶክሜንት በመግዛት በጨረታው ላይ ለመወዳደር ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ /ቢድ ቦንድ / ከጠቅላላ ዋጋ 1 % /ሲፒኦ / የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አሥር ተከታታይ ቀናት/ እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን መ/ ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደርደጋፊ የሥራሂደት ቢሮቁጥር 01 ሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ከፍት ሁኖ ወዲያውኑ ታሽጎ በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሰመራ ስልክ ቁጥር፡- 0336660754
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ
Backs