ጨረታዉ በኣዲስ ዘምነ ጋዜጣ የወጣበት ቀን ጥቅምት /23/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ16ኛዉ የስራ ቀን 4:00 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በ16ኛዉ የስራ ቀን 4:30
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቹ TIN ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስም እንደሚከተለው ማስያዝ የሚችል ይሆናል።
- ሎት1 ንፅህናውን የጠበቀ ነጭ ጤፍ - 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺ ብር ብቻ)
- ሎት 2 80 ግራም ዳቦ ፦ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር ብቻ)
- ሎት 3 የካፌ አስተናጋጅ፣ ፅዳት ሠራተኛ፣ ዱቄት ነፍቶ አቡክቶ እንጀራ መጋገር፣ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር ብቻ)
- ሎት 4 ጤፍ አበጥሮ ማስፈጨት፦ 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር ብቻ)
- ሎት 5 የዶርሚተሪ በር መሥራትና ሎከር መቀየር (የፈርኒቸር ዕቃዎች): 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር ብቻ
- ሎት 6 የፅዳት አገልግሎት በውጪ አካል (Out Source 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር ብቻ) ተጫራቾች የአቅራቢነት ሰርትፊኬት ወይም በዌብሳይት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከዓዲግደራት ዩኒቨርሲቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፅ/ ቤት ብሎክ 13 ቁጥር 7 መውሰድ የሚችል ሲሆን ዋጋውን ማቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርሲቲው የሚሸጥ ኦርጅናል የመምርያ ሰነድ ማህተም ያለበት እና ዶክሜንት ማህተም የተጫራቹ በማድረግ ስርዝ ድልዝ የሌለው ዋጋ ብቻ ነው።
- የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚሽጥ ይሆናል።
- ጨረታ ሳጥን የሚከፈትበት ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመጨረሻ 16ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
- ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http://WWW.adu.edu.et ማግኘት ይቻላል።
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፦ 0344452318/ 0914734993 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
Backs