ኩባንያችን ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ ቀጥሎ የተገለጸው 26 መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ/እና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች ዝርዝር መረጃ ያካተተውን የጨረታ ሰነድ
ከጥቅምት 6 ቀን 2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 24 ድረስ በመምጣት እና ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ከፍላችሁ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0114-70-91-44 ወይም
0934-92-11-58 መደወል ይቻላል
Backs