ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች Audit Firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 5, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 13, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 13, 2011 03:30 ጥዋት
  • ኣካውንቲን ተዛማጅ / ኦዲቲንግ ተዛማጅ
  • Print
  • Pdf
  1.  የተጫራቾች የጨረታው ፍቃድና የ2011 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብየሚችሉ።
  2.  ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆከጠቅላላዋጋ2%በባንክየተረጋገጠ cpo ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል። ከ2% በታችያስያዘ ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል።
  3.  ተጫራቾች የጨረታው ዶኩሜንት መቐለ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባበሚገኘው ተክለሃይማኖት ቅርንጫፋችንብር100በመክፈል03/09/2011. ጀምሮ በስራ ሰዓት መውሰድእንደምትችሉ እንገልፃለን።
  4.  ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንእስከ ግንቦት13/2011.ከቀኑ300ሰዓትድረስማስገባትችላላቹህ።
  5. የድርጅቱ ሒሳብ ስራ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቶች ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉመሆኑን ማወቅ ይኖርበታል።
  6.  ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት13/2011.ከጥዋቱ330ሰዓትመቐለ በሚገኘው ዋናቢሮ ይከፈታል። ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይገኙም ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል።
  7. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance e bond ማስያዝ ይኖርበታል።
  8.  የጨረታው አሸናፈ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል።
  9. ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10.  ለበለጠመረጃበስልክቁጥር034-40-00-14ወይም03-44-41-03-96ደውለውማረጋገጥየምትችሉመሆናችሁንእናሳስባለን፡፡
መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s