በዚህም መሰረት
1 ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፥ የእቃው አቅራቢነት የምስክር ወረቀት፣የቲን ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
2 የጨረታ ማስከበሪያ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መጠን በሲፒኦ ወይም ኣንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝየሚችል፤
3 ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 100.00 በመክፈል ከኢንተርፕራይዙ ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ
4 የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ወይም በፖ.ሳ.ቁ. 14 መላክ ይቻላል
5 በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተወዳዳሪ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ወይም Unconditional bank guarantee በመያዝ በግንባር ቀርበው ውል መፈፀም የሚችሉ፤
6 ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ይከፈታል የመክፈቻው ቀን ላይ በዓል ከሆነ ወደሚቀጥለው ቀን ይሻገራል
7 በጨረታው አከፋፈት ስነ-ስርዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙ ይመረጣል፤
8 ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344-416727/ 09141 ለ 792318 መጠየቅ ይቻላል
Backs