ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ 2011 ዓ/ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች Audit Firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
- የተጫራቾች የጨረታው ፍቃድና የ2011 ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን ማስረጃና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብየሚችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ cpo ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል። ከ2% በታችያስያዘ ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታው ዶኩሜንት መቐለ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ወይም አዲስ አበባበሚገኘው ተክለሃይማኖት ቅርንጫፋችን ብር 100 በመክፈል ከ 16/08/2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መውሰድእንደምትችሉ እንገልፃለን።
- ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ መቐለ ዋና ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንእስከ ግንቦት 02/2011 ዓ.ም ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላቹህ።
- የድርጅቱ ሒሳብ ስራ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቶች ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰሩ የሚችሉመሆኑን ማወቅ ይኖርበታል።
- ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 02/2011 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት መቐለ በሚገኘው ዋናቢሮ ይከፈታል። ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በይገኙም ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፈ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን ውስጥ ውል ማሰር ይኖርበታል።
- ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034-40-00-14 ወይም 03-44-41-03-96 ደውለው ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁንእናሳስባለን፡፡
Backs