ተ ቁ የዕቃ ዝርዝር የዕቃዉ ቴክኒካዊ መግለጫ መለኪያ ዋጋ
ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ድመር
1 ፍሊፕ ቻርት በፓድ 30
2 የ ወረቀት ፕላስተር መካከለኛ በቁጥር 12
3. የ ኮምፒተር ወረቀት A4 80 GRAM በደስጣ 500
4 የ ፕሪንተር ቀለም 80A በቁጥር 100
5 የ ፕሪንተር ቀለም C-EXV42 CANNON TONER በቁጥር 100
ማሳሰቢያ ለተወዳዳሪ ነጋዲዎች
1 . ግልፅ ጨረታዉ እንደዉል ሆኖ ስለሚያገለግል ማህተም ሊሎረዉ ይገባል
2 . ግልፅ ጨረታ የሚቀርብበት ቀን ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እስከ 27 /01 /08 ሰዓት 11 ፡00 ይዘጋል
3. ተወዳዳሪዎች የታደሰ ንግድ ፍቃድ የታደሰ የ ኣቅራቢነት ሰርትፍኬት ቲን ነምበር ቫት የተመዘገቡበትና የ ሓምሌ ነሓሴ ዲክለሬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 . ተከታታይ ቁጥር ያለዉ የክፍያ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 .ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 28 /01 /08 ሰዓት 3 ፡30
6 ከተሰጠዉ ስፐስፊኬሽን ሌላ ስፐስፊኬሽን ማቅረብ ተቀባይነት የለዉም
7 .የተፈለገዉ ንብረት በትክክል ገቢ ከተደረገ ብኃላ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል
8 .በሚሞሉት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተቀባይነት ኣይኖረዉም
9 .አድራሻችን እንዳማርያም ቤተክርስትያን ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን አግኣዚ 1 ኛ ደረጃ ቁ 034
10 .የጨረታ ማስከበርያ 3000 ብር በጥሬ ገንዘብ ወይንደሞ በ ሲፒኦ ያቀርባሉ
11 .ዉል ማስከበርያ 10 % በጥሬ ገንዘብ በሲፒኦ ያቀርባሉ
Backs