የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና፡ ላዕላይ ማይጨውና ታሕታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች በዘጠኝ ሎቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል
  • Posted Date: እሁድ የካቲት 24, 2011 (over 5 years ago)
  • Closing Date: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 03:30 Morning (closed)
  • Bid Bond:በሎቱ የተለያየ ነው
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:500.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 04:00 Morning
  • House & Building Construction/
  • Print
  • Pdf
  1. ደጃቸው GC/BC4 ከዝያ በላይ በላይ (ለሉት ዕ) ፡ GC/BCኝ ከዝያ በላይ (ለሉት ወ09) የሁኑ የ2011 ዓ.ም የኮንስትራክሽንናቃዳቸውና የንግድ ስራ ፈቃዳቸው ያሳደሱ፡ በንስትራክሽን  ኣቅሪብነትና ሰርትናኤት ያላቸው፣ የሳት ሰርትፍኬት የቲን ሰርቶና ኤትና የመጨረሻ ወር የሻት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ ቴክኒካል  ዶክመንት  ጋር  ተያይዞ ካልቀረበ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ
  2. የጨረታው ማስከበርያ ዋስትና በአዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች 100,000.00
    (አንድ መቶ ሺ ብር) (ለሎት 01) ፣ 50,000.00 (አምሳ ሺ ብር (ለሎት 02-09) በለፒኦ ብቻ ማቅረብ
    ይኖርባቸዋል፡
  3. ተጫራቾች ለሚሰሩት የህንፃ ፕሮጀክት ላይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ210 ሁለት መቶ አስር ተከታታይ ቀናት ኣጠናቆማስረከብ የሚችሉ፡
  4. የጨረታው ዶክመንት ከ25/06/2011 ዓም ጀምሮ እስከ 20/07/2011 ዓ/ም አስፈላጊውን ዶክመንት
    ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 435 መውለድ ይችላሉ፡
  5. የጨረታው ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ ቴክኒካልና  ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናሎና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች ለፒኦ  ለየብቻቸው  በፖስታ ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በላዩ ላይ ለሚጫቱት ፕሮጀክት/ ሎት ስም በሚታይቀለም ፅፈው በሁሉም ዶክመንት አጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እስከ 20/07/011 ዓ/ም 3፡30ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሉተ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡
  6. አንድ ተጫራች ከአንድ ሎት በላይ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፡ ከት.ል.ሚ ህንፃ
    ፕሮጀክት ወስዶ ይህ የጨረታ ሰነድ አየር ላይ እስከዋለበት ቀን ድረስ ፊዚካል አፈፃፀሙ እንዲሁም
    ከ70% በታች የሆነ ፕሮጀክት ያለው ተጫራች ጨረታ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፤
  7. ጨረታው ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት 20/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት በተጠቀሰው
    ቦታ ይከፈታል፡
  8. አሰሪው ፅ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  9. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር -034-440-68-40 መጠየቅ ይቻላል።
Backs
Tender Category