ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:30 ከሰአት
  • የግንባታ ጥሬ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልግ ብሎኬት ባለ 20ሴ.ሜ Class “A” በላብራቶሪ ተመርምሮ ያለፈ ብዛት = 160,000

ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆይበት ከ 06/05/2011 ዓ/ም እስከ 30/05/2011 ዓ/ም ለተካታታይ ሃያ ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን ሁሉ ግዜ በስራ ሰዓት እንዳባሸለማ በሚገኘዉ የሱር ኮንስትርክሽን ፒቪስ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ በብር 100.00 በመክፈል መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ስለሆነም መስፈርቱን የምታማሉ የኣሸዋ ቅራቢዎች የኣንድ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ እንደዲሁም የማጫኛ ዋጋ ጭምር በሞምላትና ፕሮጀክሩ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር የኣቅራቢነት/ዘርፍ/ ፍቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸዉ።

2 ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ እና የታሕሳስ ወር የቫት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸዉ።

3 ተጫራቾች ክብ ማህተም ያለዉ ሙሉ ኣድራሻቸዉና ስልክ ቁጥራቸዉ መግለፅ ይጠበቅበታል።

4 በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን አለበት።

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ብሎኬት በጨረታዉ ሰነድ የተገለፀዉ የጥራት መስፈርቶች የሚያሞላና በላብራቶሪ ተመርምሮ የለፈ መሆን ይኖርበታል።

6 የጨረታዉ አሸናፊ ታዉቆ ዉል ከፈፀመበት ቀን ጀምሮ የሚያስፈልገዉን ብዛት በዉሉ መሰረት  ማቅረብ ይኖርበታል

7 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 /ኣንድ መቶ ኣምሳ ሺ/ ሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ በሱር ኮንስትራክሽን ሃላ የተ የግል ማሀበር ፒቪሲ ፕሮጀከት ስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

8 ጨረታዉ የሚዘገባት ቀን 30/05/2011 ዓ/ም ከቀኑ ልክ 7:00 ሰዓት ሲሆን ጨረታወ የሚከፈትበት ከቀኑ 7:30 ሰዓት ላይ በመቀሌ ሱት ኮንስተራክሽን ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሲሆን ሆኖም ግን ሰነድ አማልቶ በጨረታዉ ተጫራቾች ያልተገኙት እንዳሉ ተደርጎ ይወሰዳል ይከፈታል።

9 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ።

10 ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ለሚፈልጉ በስልክ ቁጥር 09 82 22 46 65/0912049504 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ።

መቐለ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s