- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፉ ፍቃድያገኙበት ምስክር ወረቀትና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ያላቸው ወይም Websiteዝርዝራቸው ያለ፣ የቫት ሰርተፊኬትና የጥቅምት 2011 ዓ.ም ዲክለር ያረጉበትን የሚያቀርቡ እና ቲን ነምበር ያላቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
- ተጫራቾች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14/4/2011 ዓ.ም እስከ 29/4/2011 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተከታታይ ቀናትዘወትር በስራ ሰዓት በትግራይ ክልል ከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቢሮ 3ኛ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 229 ሰነድ መውሰድይችላሉ።
- ጨረታው በ29/4/2011 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 / ሰላሳ ሺህ ብር / በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ በምክንያት ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክየተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በትግራይ ክልል ከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቢሮ 3ኛ ሕንፃ 2ኛ ፎቅቢሮ ቁጥር 229 ሰነድ ማስገባት ይቻላል።
- ተጫራቾች ሰነድ ላይ የተፃፈ ዕቃ የተቀመጠ ዋጋ ከነቫቱ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
- በጨረታው ሰነድ ላይ በተመቀጠ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለውና ተጫራቾች ካልፈረሙበት ከጨረታው ውጭ ይሆናል። በእያንዳንዱ ገጽ ማህተምና ፊርማመኖር አለበት። ሰነድ ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፊል ማስቀረት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።
- አሸናፊው ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ3 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- ኤጀንሲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር +251-03-42-40-54-23
ፋክስ ቁጥር 0344 40 39 35
አድራሻ፡- መቐለ ሃወልት ክፍለ ከተማ ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ፊት ለፊት እንገኛለን።
Backs