• ሎት አንድ የደንብ ልብስ ዕቃዎች(ለሶሰተኛ ግዜ የወጣ)
• ሎት ሁለት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች
•
ሎት ሦስት የ ICT ዕቃዎች
1 ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ::
2 የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀዉ የዕቃና አገልገሎትÂ Â አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተካተቱ::
3 ግብር የመክፈልግዴታዉን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብረ አስገቢዉÂ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ::
4 ለተጨማሪ እሴት ታክሲ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክርÂ ወረቀት::
5 የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ ብር 5000.00 :ለሎት ሁለትና ሎት ሶስት ደግሞ ብር 10000.00 ለእያንዳንዳአዉ በባንክ በተመሠከረለት ቼክ C.P.O) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተየባንክ ጋራንት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞÂ ማቅረብ::
6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈልይህ ማስተወቂያÂ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታዉ መክፈቻ ቀን ድረስ ደደቢት ማይክሮÂ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘዉ የትግራይ ኣካል ጉዳተኞችÂ ማህበር ህንፃ ከሚገኘዉ የቅጽቤቱ የግዥ ፋይናንስ ናንብረት አስተዳደር ብዱን ግራዉንድ ላይ ቢሮቁጥር 301 በማቅረብ መግዛት ይችላሉ::
7 ተጫረቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የካቲት 30/2010ዓ/ምÂ ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታዉም በዚሁዕለት ከጥዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል::
8 የጨረታዉ አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPOÂ Â በማስያዝ ከመቤቱ ጋር ዉል ይፈራረማል::
9 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱÂ የተጠበቀ ነዉ:: ስልክ ቁጥር 0344411005/ ፋክስ 0344407309
Backs