የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም በሰሜን እዝ ግቢ ዉስጥ የተለያዩ የፊኒሺንግ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:
  • Posted Date: ሓሙስ የካቲት 5, 2007 (over 10 years ago)
  • Closing Date: ሓሙስ የካቲት 12, 2007 06:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:0.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 Afternoon
  • Construction/
  • Print
  • Pdf

 

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም በሰሜን እዝ ግቢ ዉስጥ የተለያዩ የፊኒሺንግ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ተጫራቾች የሚገባቸዉ መስፈርቶች

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የ 2007 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃደ ማቅረብ አለባቸዉ::

  2. በህንፃ ግንባታ ደረጃ 9 እና 10 መሆን ይጠበቅባችዋል

  3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ 30 % ፔርፎርማንስ ቦንድ / PERFORMANCE BOND ማስያዝ አለባቸዉ::


 

  1. ተጫራቾች ከየካቲት 6 ቀን 2007 ዓም ሎጂስቲክስ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በምምጣት የማይመለስ ብር ሃምሳ /50/ በመክፈል ለሽያጭ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል::

  2. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበት ቀን ጠቅላላ ዋጋ በማስመጣት በስመ በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋጅተዉ ሙሉ አድራሻዉን በመግለፅ ሎጂስቲክ እና ፋሲሊቲ ክፍል 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መ/ቤቱ ባዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ከየካቲት 05 ቀን 2007 ዓ/ም እስከ የካቲት 12 ቀን 2007 ዓ/ም 11: 00 ሰዓት ድረስ ማሰገባት ይኖርባዋል ::

  3. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የካቲት 13 ቀን 2007 ዓ/ም ጥዋት 3:00 በሰሜነ ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5 ፎቅ በሚገኘዉ የስብስባ አደራሽ ይከፈታል::

  4. አሸናፊዉ ተጫራች ከተገለፀ በሃላ 10 ቀናት ዉስጥ መጀመር ይጠበቅበታል ::

  5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

  6. አንድ ተጫራች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም::


 


 

Backs
Tender Category