የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

1 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የ2008 /2009 ዓም ህጋዊ የታደሰ አዲስ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት /TIN/ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ ምስክር ወረቀት የነሃሴ ወር ቫት ዲክለሬሽን በተጨማረም በመንግስት የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚረጋግጥ የመስክር ወረቀት ማቅረብ አላበቸዉ

2 ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨታ ሰነድ ከምድብ 1 እስከ ምድብ 7 የተገለፁ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 50 እንዲሁም በምድብ 8 እና 9 የተገለፁ የህንፃ መሳርያና የመለዋወጫ ዕቃዎች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መቀሌ ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማሰተባበሪያ ፅቤት ላይዘን ኦፊስ ኣንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ወይም ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ ኣቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፉ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

3 ከምድብ 1 እስከ ምድብ 7 ለተገለፁ እቃዎች ጨረታዉ በአየር የሚቀይበት ግዜ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጥቅምት 3/2009 ዓም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 17/2009 ዓም ሲሆን ጥቅምት 18/2009 ዓም ከጣቱ 3:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጣት 3:30 በመቀሌ ፕሮጀክት ማስተባሪያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል እንዲሁም

4 በምድብ 8 እና 9 ለተገለፁ እቃዎች ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጥቅምት 3/2009 ዓም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 18/2009 ዓም ሲሆን ጥቅምት 19/2009 ዓም ከጣቱ 3:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጣት 3:30 በመቀሌ የፖሮጀክት ማሰተባበሪያ ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

5 የእቃዎቹ ርክክብ የሚፈፀመዉ በመቀሌ የሚገኘዉ የፕሮጀክት ማሰተባበሪያ ፅቤት

6 ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር መቀሌላይዘንኦፊስÂ 0344416452Â ሞባይልቁጥርÂ 0914780705

ወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት 0345592072Â ሞባይልቁጥር 0914723649/Â 0910520195/ 0914780988Â መጠየቅ ይቻላል::

Backs
Tender Category