የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተጋገረ የዳቦ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: በ16 ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ16 ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • የምግቢ ኣቅርቦት
  • Print
  • Pdf

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተጋገረ የዳቦ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ መሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣
  2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
  3. ተጫራቹ ቲን ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
  4. ተጫራቹ የማቅረቢያ መታወቂያ ምዝገባ ያለው መሆኑ ማቅረብ የሚችል፣ ሎት 1 የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት፣ የጨረታ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር /በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላል፣
  6. ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት፣
  7. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮበ16 ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፣
  8. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09 14 70 31 20 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s