የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ
አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች
አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች
ለመሸጥ ስለተፈለገ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫረቶች ዕቃዎችን የምገዙበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በኣግኣዚ ጎዳና ቅርንጫፍ ማስገባት ትችላላችሁ::
ማሳሰቢያ
ጨረታዉ የሚገባበት ቀን ከጥቅምት 11 ቀን 2007 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2007 ዓ/ም በሥራ ሰዓት::
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2007 ዓ/ም::
ጨረታዉ የሚካሂድበት ቦታ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ዉስጥ::
ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ማየት ይችላል::
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም::
የኢትዮßያ ንግድ ባንክ ኣግአዚ ጎዳና ቅርንጫፍ
Backs