በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 2, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 2, 2017 09:00 ከሰአት
  • የቢሮ ፈርኒቸር
  • Print
  • Pdf

ጨረታ ቁጥር EEP/N.REGION/TSO 001/2017

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ቁጥርየእቃው ዓይነትመለኪያብዛት
1Executive Tableበቁጥር1
2Executive Chair mesh"5
3Coffee Table"5
4Managerial Table"4
5Medum back mesh guest chair"22

1. ማንኛውም ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል.

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከታህሳስ 5 ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ዮቴክ ህንፃ/ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ቢሮ አጠገብ በሚገኘው ሰሜን ሪጅን ትራ ሰብ ኦፕ ፅ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዢ ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00(ኣምስት ምቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ (CPO) ብር 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺ /በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

4. አድራሻ፦ መቀለ ከተማ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ቢሮ አጠገብ አጠገብ ዮቴክ ህንፃ ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ ሰብኦፕ ፅ/ቤት 1ኛ ፎቅ ፋይናንስና ግዢ ቢሮ ቁጥር 02

5. ጨረታው የጨረታ ማስታወቅያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነድ ይሸጣል ጥር 02/2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተሆሃቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9 00 ሰዓት ላይ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል ::የመክፈቻ ቀን ብሄራዊ በአል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሸጉ ይከፈታል፡፡

6. ድርጅቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው:: 7 ተጫራቾ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0342-400809 መደወል ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የሰሜን ሪጅን ትራ ሰብ ኦፕ ጽ/ ቤት የመቀሌ .

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s