ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች
1 የ2008 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN NO/ መመዝገባቸዉ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ መመዝገባቸዉና የካቲት ወር ዲክሌር ማድረጋቸዉ ማስረጃ የሚቀርቡ
4 በአቅራቢዎች ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ
5 ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ
9 ጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በሥራ ሰዓት የቢሮዉ የግዢ ስራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 42 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
7 ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተካታታይ ቀናይ በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንም ሆነ ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆነ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠዉ መመልከት ይቻላል
8 በተሰጠዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሸን መሠረት የመወዳደሪያ ዋጋቸዉን መሙላት ይጠበቅባቸል ለሞተር ሳይክል ቴክኒካል ኦርጅናል ኮፒ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል
9 አሸናፊ ተጫራቾች በራሳቸዉ ማጓጓዣ ፈርኒቸሩ በትግራይ ክልል ወደሚገኘዉ ወረዳዎች ማድረስ የሚጠበቅበት ሲሆን 300 ጌስት ቼይርስ ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይኮሎችን በትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ንብረት ክፍል ብቻ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል በተጨማሪም ፈርኒቸሩ በራሳቸዉ ገጥመዉ ያስረክባሉ
12 ዉል ካሰሩበት ቀን ጀምሮ ለፈርኒቸሩና ሞተር ሳይክል በ90 ቀናት ዉስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል
13 የጨረታ ሰነዱ ዋጋ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ብር 100.00 ኣንድ መቶ ብር/ ከፍለዉ ከክልል ትግራይ ጤና ቢሮ የግዥ ሣራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 42 በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
12 አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ቢሮአችን በጨረታ 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል
13 ቢሮኣችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
14 ቅድመ ክፍያ 30 ቢሮዉ ኣይፈቅድም
15 መንኛዉም ግልፅ ያልሆነ ጥያቄ ካላችሁ ጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ከመድረሱ ከ5 ቀናት በፊት በፅሑፍ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
16 ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት 60 ቀናት ይሆናል
17 በእያንዳንዱ ንብረት አሸናፊ ይለያል በድምር ወይመ በጠቅላላ አሸናፊ ኣይደረገም
ለበለጠ መረጀ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
ስቁ Â 0344400451 0914199718 / 0914733312 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ
Backs